Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአንጃክሽን ፓንፕ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም/አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 184156 በ30/3/2015 ዓ.ም እና በመ/ቁ 188725
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኔትዎርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኔትዎርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ እና ከዚህ
Continue Reading የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኔትዎርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተፈጨ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት 21,845 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የመሆን እንዲሁም ባለ 00 የካሬ ሜትር ብዛት 112 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከፍለ ከተማ ውሃ እና ማዕድን ኢነርጅ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተፈጨ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስተሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስተሽነሪ፣
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ