Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/0d8f162e-f24d-49c1-99bd-9ef511ef0131/open 

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሞዴስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 19, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2018 በአዲስ አበባ ክ/ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ጤና ጽ/ቤት ስር

በአዲስ አበባ ክ/ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ጤና ጽ/ቤት የፋርማሲና የኢመርጀንሲ ክፍል እድሳት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 19, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2018 በአዲስ አበባ ክ/ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ጤና ጽ/ቤት ስር

በአዲስ አበባ ክ/ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ጤና ጽ/ቤት የፋርማሲና የኢመርጀንሲ ክፍል እድሳት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ስራ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ስራ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች (ቶነር)፣ የከብት ስጋ፣ የደንብ ልብስ እና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶች፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ፓስታ እና የላቦራቶሪ ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ 1. የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ሃአግ ባዳዩማግዥ 23/2017 የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ ሃአግ/ ባዳዩማግዥ 20/2017 የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ሃአግ/ባዳዩማግዥ

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Procurement of the Supply and Fix of Armstrong Works at Bishoftu Poly Technique Dormitory Mixed Use Building Projects to Be Sub-contracted in Local Currency

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 ዓ.ም የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤንፒኤስ ቦሮን እና ዩሪያ በድምሩ 82,784 ኩ/ል ሰማኒያ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ሰማኒያ አራት ኩ/ል/ የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ካለው ደባርቅ ዩኒየን በስሩ ላሉ 31 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Procurement of the Supply and Fix of Wooden Door at Sebeta City Administration Office Building Project to Be Sub-contracted in Local Currency

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ሆቴል ተከራይተው የሆቴል አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያላቸውን እና መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በመጋበዝ የባንኩ ንብረት የሆነውን በጎንደር ከተማ ቀበሌ 03 የሚገኘውን ቋራ ሆቴል ማከራየት ይፈልጋል

የሆቴል ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡- AB/PPM/05/14/2024-25 ዓባይ ባንክ አ.ማ. ሆቴል ተከራይተው የሆቴል አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያላቸውን እና መስፈርቱን የሚያሟሉ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን፤ ሞተር ሳይክሎችን፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ጀነሬተሮች እና ብረታብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ፈልጓል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን፤ ሞተር ሳይክሎችን፣

Kegna Beverage S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Sell Spent Grain and Spent Yeast

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID Kegna Beverage Share Company is a beverage manufacturing company officially established on April 01/2017

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር EEP/ST/NCB/15/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥውን

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible, Qualified Bidders for Supply of Smart LED TV 86″ Inch (86″ Diagonal Dimension) & Smart Tablet 4GB RAM 64/256GB Expandable up to 400GB Via Micro SD Card