Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የቤትና ቢሮ እና የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 14/12/2017 እና በ17/12/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ደረጃውን የጠበቀ ተፈጭቶ የታሸገ የቡና ዱቄት በ 1/2 ኪሎ( በግማሽ ኪሎ የተዘጋጀ) ኤክስፖርት እስታንዳርድ የተዘጋጀ ለ500 ሰው የሚሰጥ 500 ግማሽ ኪሎ የታሸገ ቡና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Aug 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/84dac320-060c-48db-b469-a9a04a07b1f9/open 

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የምግብ እጥረት ለታየባቸዉ ሕፃናት፣ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ ምግብ ነክ ግብአቶችን እንዲሁም በግዳን ወረዳ ለሚገኙ 4 የእንሰሳት ጤና ክሊኒኮች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የእንሰሳት መድሃኒትና የሕክምና ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች