Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አውቶሞቢል እና ሱዙኪ እስዊፍት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የጨረታ መዝጊያ እና የመክፈቻ ጊዜ ማራዘሚያ አውጥቷል
የጨረታ መዝጊያ እና የመክፈቻ ጊዜ ማራዘሚያ የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ንብ/05/2017 እና ንብ/04/2017 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና A4
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ ፣ የሦስተኛ ወገን የፅዳት አገልግሎት ግዥ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ /Submersible Water Pump/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሶስት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽንያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ በድጋሜ የወጣ ጨረታየጨረታ ቁጥር FIDO/0027/24 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል
የአርሲ ዞን ሥራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የአርሲ ዞን ሥራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው
Ayat Share Company Invites All Interested Bidders in Local Competitive Bidding Who Are Competent for the Supply and Handover of Building Paints of Different Type for CCE Site, Ayat Zone-2 and Ayat Zone-8 Projects
INVITATION TO BID (PAINT SUPPLY)National Competitive Bid (NCB)SUPPLY AND HANDOVER OF BUILDING PAINTS OF DIFFERENT TYPE FOR CCE SITE, AYAT
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -27/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ ፣ የጭነት መኪና ኪራይ ፣ የዲኮር ኪራይ ፣ የህትመት ስራ ፣ መስተንግዶ ፣ ፈርኒቸር ጥገና ፣ የኤሌክትሮኒከስ ጥገና ዕቃ አቅርቦት ፣ የህንፃ ጥገና ዕቃ አቅርቦት እና የህንፃ እድሳት የእጅ ባለሙያ በኮንትራት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2016 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በአገልግሎት
Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service
Invitation for Bid Procurement of Printing Service Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0118-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Printing Service