Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር እርጀከት ሰሊጥ(Quality: Export Reject Sesame Seed) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር እርጀከት ስሊጥ(Quality: export reject sesame seed) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው

ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማኀበር ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታሀ የጨረታ ቁጥር EL-MD-2026_281 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማኀበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎች

500 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘላለም ሰብስቤ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ታደሰ አለሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ኤቪ ቻርጀር ግዥ ለመፈፀም ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅትየኤቪ ቻርጀር ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ   የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ኤቪ ቻርጀር

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible & Qualified Bidders for the Supply, Implementation, Commissioning and Support of Enterprise Resource Planning (ERP) Solution

Reporter(Feb 11, 2026) Wegagen Bank S.CINVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/005/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from

የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና

VSF Germany Invites Bids for the Supply of Plastic Products and Farm Tools for the Drought Emergency Response Project in Borena, Afar, South Ethiopia and Somali Regions.

Reporter(Feb 11, 2026) INVITATION TO TENDERFOR SUPPLY OF FARM TOOLS Tender Reference No: VSF-G/ETH/2026/03 US Department of State DER-BOASS Afar,

አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና መጋዘን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-016/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት

የወረኢሉ- ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ በሎት 3 ላይ የተቀመጠው የወረኢሉ ወረዳ የመስኖና ቆላማ የ014 ቀበሌ ዊር /ግድብ ግንባታ በመደበኛ በጀት የወጣው በስህተት ስለሆነ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን