Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የብረት፣ የእንጨት፣ የፕላስቲክ እና ተሽከርካሪ ወንበሮች እንዲሁም የጠረጴዛ እና የሸልፍ ግንጣይ በጅምላ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የብረት፣

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድን ኢነርጂ መምሪያ በቸሀ ወረዳ የኮይካ ውሃ ፕሮጀክት ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 4/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድን ኢነርጂ መምሪያ

Ethiopian Federal Police: Procurement of Printing Products

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/30af61a9-928b-4fcb-8127-f36b019cbe7a/open Reference

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የገጠር ቀበሌ መንገዶች የመንገድ ስራ ማሽን በመከራየት መጠገን እንዲሁም የአጭር ጥልቀት ያለው የውሃ ጉድጓድ/Shallow Well/ በቅንምብቢት ወረዳ ስር ባሉ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ማሰራት ይፈልጋል

በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የውጭ ፈርኒቸርና የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን

በአ/ብ/ክ/መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ አላቂ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎችን ለመግዛት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል