Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት በመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 የምንጃር ሸንኮራ

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የወዳደቁ ብረታብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025)  በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የወዳደቁ

The GIZ Country Office is Looking for Interior Design and Facelift of the Economic Transformation Cluster (ETC) Office Who Are Eligible to Participate in this Call for Expression of Interest, Are Herewith Requested to Submit Their Documents for “Interior Design and Facelift of the Economic Transformation Cluster (ETC) Office.”

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪከት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል የገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2018 ዓ/ም በይ/ፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025)   ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2018 ዓ/ም በይ/ፌ ወረዳ አስተዳደር

The Ethiopian Roads Administration Wants Consulting Firms to Submit a Letter Showing They Are Interested and Capable of Providing Detailed Engineering Design Services for a Large Portfolio of 89 Bridges Across 20 Separate Project Packages.

Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን የቡልቂ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቡልቂ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት የቢሮ ግንባታ እና ግንባታ ሥራ ህጋዊ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ካለፈው ተጫራች ጋር ጠንከር ያለ ውል በመግባት ለማስገንባት ይፈልጋል

Federal Prisoners Commission: Procurement of Prison Cloth (የታራሚ ልብስ)

Government(Nov 03, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6afb1d3a-ce8e-4336-8846-f6360024741c/open Reference