Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 90/2018፣ 91/2018፣ 92/2018፣ 93/2018፣ 94/2018፣ 95/2018፣ 96/2018፣ 97/2018 እና 98/2018 በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ–ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የሥራና ክህሎት ቢሮ ቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ የደብረ ወርቅ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) ቀሪ የግንባታ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የሥራና ክህሎት ቢሮ ቤንች ሸኮ
Mana Murtii Ol’aanaa Godina Shawaa Bahaa Konkolaataa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Jan 08, 2026) Beeksisa caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Aadde Hiwoot Dammiseefi Murtii Abbaa Idaa Obbo Masgabuu Hagoos jidduu falmii
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: የከባድ መኪና ጎማ እና የጎማ መፍቻዎ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4d4149e6-8732-410f-9772-ebe729eed2e1/open Invitation to Bid
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር: የቢሮ መጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c4e895e5-80aa-4a54-a888-d34373a7796a/open Invitation to Bid
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of Office Furniture’s, Households, IT Equipment & Other Materials
Government(Jan 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/03f5d1c9-6c94-4c29-9d56-813c8e51a813/open Invitation to Bid
Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallagga Lixaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Jan 08, 2026) Caalbaasii R/himataan Obbo Huseen Kadiirifi R/Himatamaa Kadiirifi R/Himatamaa Obbo Hasan Usumaan jidduu falmii raawwii siviilii jiru
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items
Addis Zemen(Jan 14, 2026) Invitation to bidNational Competitive Bidding (NCB)Procurement Reference Number AB/23/2025-26 1. Awash Bank invites sealed bids from
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/ የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA የአፈር ማዳበሪያ ከቡራዩ ታጠቅ/ በምዕራብ ሸዋ ዞን በቦሬ ባኮ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ሥር ላሉት መሠረታዊ የሕ/ ሥራ ማኅበራት ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የቦሬ ባኮ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን (ኃ/የተ) ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP
Wolaita Sodo University:ሎት-128 ለቦዲቲ ካምፓስ ለኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች
Government(Jan 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f44f9acb-5538-4662-a943-a4f94fbf82f3/open Lot Information Procurement