Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ13/01/2019 ዓ/ም እና 16/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Sep 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/025c2ead-6c2f-47dd-bad2-ae5567078384/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Medical Equipment and Supplies”
Ministry of Defense : Procurement of Medical Equipment and Supplies
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፤ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ገቢዎች ሚኒስቴር የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፣ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች፣ የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ ጄነሬተር፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሳይክሎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethio Telecom Invites Bids for a Three-year Contract for Cleaning and Messenger Services in the NEER/Semera Region (Afar, Ethiopia).
ethiotelecom (Apr 17, 2026) Floating Date: As of 20/04/ 2026RFQ No. 4284003Requirements Ethio telecom intends to sign a three-year MFA
በድሬደዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ፑል በሥሩ ለሚገኙት ለመንገዶች ባለስልጣን ለጽዳትና ውበት ለቁራ አ/ ድርጅትና ለአውቶቢስ ክፍል ለ2018 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል መኪኖች የሚሆን ጎማና ካለመዳሪና ፍላፕ እና ለሞተር ሳይክል (ተሽከርካሪዎች) የጎማ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Dire Gazetta (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድሬደዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ፑል በሥሩ ለሚገኙት ለመንገዶች ባለስልጣን ለጽዳትና ውበት ለቁራ አ/
የጎንደር ብቅል የተ.የግል. ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት ለአንድ አመት በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 17, 2026) የጨረታ ቁጥር ጎብፋ/003/2026 ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ብቅል የተ.የግል. ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የላንድ ክሩዘር ተሸከርካሪ ማለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a8e74e06-3565-4348-971d-d0f20505b60d/open Lot Information
The UNHCR Representation Office in Ethiopia Invites Qualified Contractors/suppliers to Submit Quotations for Five Separate RFQs.
2merkato.com (Apr 17, 2026) Tender Notice Date: 17 April 2026 The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees
Federal Supreme Court: Procurement of Catering Services
Government (Apr 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/698c7f51-8ecc-40ce-8d1b-c3c678a651bf/open Invitation to
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) in Ethiopia Invites Qualified Suppliers to Bid for the Supply and Delivery of 3x20KVA New Generators to the UNHCR Warehouse in Kality, Addis Ababa.
2merkato.com (Apr 17, 2026) Tender Notice Date: 17 April 2026 The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees
The UNHCR Ethiopia Representation Office Invites Qualified Contractors to Submit Quotations for the Provision of Bulk Fuel Transport Services from Djibouti Oil Storage Terminal (DOST) to UNHCR Field Locations in Ethiopia.
2merkato.com (Apr 17, 2026) Tender Notice Date: 17 April 2026 The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽህፈት ቤት የሐራጅ ማረሚያ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 17, 2026) ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ኅ/ሽ/ማኅበር እና የፍ/ባለእዳ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ