Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 30, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡-ኢፕድ 002/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት በጥሪ ማዕከል የተደገፈ የትራንስፖርት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት በጥሪ ማዕከል የተደገፈ የትራንስፖርት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 28, 2026) Re-Bid Advertisement for Consultancy Service on Financial Management Capacity for Development Women Lead in Emergency Project Bid Reference No: 348/2026 1- About CARE Ethiopia Founded in 1945, CARE

CARE Ethiopia is Seeking Eligible and Competitive Bidders to Provide Consultancy Services for the Financial Management Capacity for Development Women Lead in Emergency Project.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oxfam GB Ethiopia – Invitation for Bid – Sale of Used Containers

Reporter (Apr 05, 2026) Invitation for Bid – Sale of Used Containers Oxfam GB, a UK-based International Humanitarian and Development

ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የጽ/ቤቱን እድሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የጽ/ቤቱን እድሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች

CARE Ethiopia Invites Qualified Suppliers to Express Interest in a Framework Agreement (FWA) for the Supply of Non-Food Items (NFI) for a Duration of Two Years with a Possible One-year Extension.

ፒናክል ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ንብረት የሆኑትን 6 (ስድስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፒናክል ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ንብረት የሆኑትን 6 (ስድስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

REACH Ethiopia Invites Qualified Audit Firms to Conduct an External Financial Audit for the Fiscal Year January 1, 2025, to December 31, 2025.

Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO BID FORAUDIT SERVICE REACH Ethiopia is a non-political, non-religious, non-racial, and non-profit-making development Organization

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

Petroleum and Energy Authority፡ Procurement of Construction Materials

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3354de73-5358-41eb-b9f6-280a642cac37/open Lot Information