Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.ኢ በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት

ብርሃን ለሕፃናት ያገለገሉ 6 (ስድስት) የሞተር ሳይክሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Jul 28, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የኮንደሚኒየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Jul 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ccfd9e4e-178c-4287-be09-fb3a82c468eb/open Invitation to Bid Procurement of Rent Service Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0651-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bidProcurement Category:

Ethiopian Customs Commission Procurement of Rent Service

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የእስክርቢቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0e638bd3-a86c-4dd0-a6ff-703366c026b9/open Lot Information

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ09/07/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ(auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ09/07/2018 ዓ/ም በግልጽና

Ethiopian Public Health Institute፡ Procurement of Spare Part for 4-23054

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/96aa2c8d-fdc3-4173-aabf-72b940a23f9b/open Lot Information

The Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau Invites Bids for the Construction of Trial Bridges and Special Structures in Various Locations.

Ethiopian Herald (Mar 12, 2026) NOTICE FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State, represented

Lihiket Design and Supervision Corporation Invite All Interested and Eligible Bidders and Qualified Service Providers of Training Company’s or Work as a Freelancers for the Procurement of Different Training Services.

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ድልድይ ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በወረዳችን

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው/ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ