Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission: የተለያዩ መሳሪያዎች ግዥ
Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3c6ced0d-3139-4da6-8e8c-14728104235f/open
የደብረ ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመንገድ ዳር ኮሪደር ለማሰራት በደረጃ 5 ከዚያን በላይ ያላቸዉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ኤልያስ ወረዳ የሚገኘው የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018
የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃ ለመግዛት የወጣ ግልጽ ጨረታ። ስለሆነም በጨረታው
The Amhara Regional State Road Transport and Logistics Bureau Invites Bids for Consultancy Services for the Architectural and Engineering Design of the Kemise Traffic Complex, Located in the Oromia Special Zone of the Amhara Region.
Bekur (Mar 30, 2026) Invitation for BidProcurement Ref. No. Des/01/NCB/18 1. The ANRS Road Transport and Logistics Bureau invites all
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ንፁህ በቆሎ፣ 2ኛ ደረጃ በቆሎ ለዘር የማይውሉ ሰብሎችና የተለያዩ ብጣሪዎችን እና ያገለገለ ጆንያዎችን ለመሸጥ እንዲሁም የማበጠሪያ ማሽን መለዋወጫ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና ባለ 900 ግራም የዱቄት ወተት ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ንፁህ በቆሎ፣ 2ኛ ደረጃ በቆሎ ለዘር የማይውሉ ሰብሎችና የተለያዩ
Ethiopian Customs Commission: Procurement of ICT Equipment
Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e6c85140-045d-40b1-953c-934079454414/open Invitation to
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚገለገሉባቸው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይት ግሪስና ቅባት የኮንትራት ግዥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ዓመታዊ የኮንትራት ውል ወስዶ በሚፈለግበት ጊዜ አቅርቦቱን ማግኘት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚገለገሉባቸው ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል
Adigrat University: Procurement of Event Management Services
Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cdbe5760-5c03-490b-84eb-be872afb3e63/open Invitation to
Torhayloche Armed Forces Compressive Specialized Hospital Finance Management Directorate , Ministry of Defense : የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ
Government (Mar 31, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b5c197c7-0dd3-4ce3-a28a-c72d7f206226/open Invitation to