Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የምግብ ግብዓቶችንና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ /ደሴ ማረሚያ ቤት/ በስሩ ለሚገኙ የሕግ

በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-24/2018 ጨረታ በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት – ሎት

በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችና ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የተመረቱ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዴስክ፣ ብሬክ ፓድ ብሬክ ሹ እና ብሬክ ላይኒንግ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ግደይ አርአያ እና በፍ/ባለዕዳ ራይኖ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ፣ የዶሮ መኖ እና የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 343/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የኤሌክትሮኒክስና

ለማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2018 የበጀት ዓ/ም አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት ማቴሪያል፣ የፅዳት ማቴሪያል፣ የሥልጠና ማቴሪያል፣ ፕላንት ማሽነሪ ጥገና እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ነፃነት ጥበቃና ፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ያለውን የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የኦዲት ባለሙያ የሥራ ማስታወቂያ ነፃነት ጥበቃና ፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም

Ethiopian Coffee and Tea Authority: Procurement of Hotel Service in Adama City/EU-CAfE

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2dcabdb3-f6eb-4fc3-ab48-4e1b6c9dc207/open Lot Information