Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋውጫ እቃዎችን (Spare Parts) በክፍት ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የመኪና መለዋውጫ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፥ አሌአ 002/26 የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ድርጅታችን
Oromia Bank Invites Invites Sealed Bids from Eligible Bidders Through Open Bid for the Procurement of Different Items
Reporter (Mar 29, 2026) INVITATIONS TO BID (National Competitive Bidding) 1. Oromia Bank has allocated a budget towards the cost
ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪ እና የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች
Taza Housing Cooperative Association Invites Contractors for the Construction of a 2 Basement + Ground + 13 Floors + Terrace Apartment Building in Addis Ababa, Kality Sub-City.
Reporter (Mar 29, 2026) INVITATION TO OPEN BID Construction of 2B+G+13+T Apartment Building Taza Housing Cooperative Association Taza Housing Cooperative
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የመንጃ ፍቃድ ካርድ ፕሪንተር ሪቫን፣ ላምኔሽንና መንጃ ፍቃድ ካርድ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አሽተሽፍቁባ /መግዳ/2018/003 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን
የመኪና ኪራይ ጨረታ
Reporter (Mar 29, 2026) የመኪና ኪራይ ጨረታ ያንጎ ከመላው ኢትቶጵያ የሚገኙ ፍላጎቱና ብቃቱ ያላቸውን ባለተሽከርካሪዎች እና አመልካቾችን በረጅም ጊዜ የተሽከርካሪ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026 እስክ 2028 የተሰሩ የኩባንያዉ ሒሳቦችን ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 0011/2018 ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ
የቤነሸዋቡ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር አንዋር መስኪድ ፊት ለፊት በተገነባው ህንፃ ስር ያለውን ሁለት ወለል የፓርኪንግ ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የመኪና ማቆሚያ /ፓርኪንግ/ አገልግሎት ኪራይ ጨረታ፣ አክሲዮን ማህበራችን አንዋር መስኪድ ፊት ለፊት በተገነባው ህንፃ ስር
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት