Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ማስተር አብነት ከበደ ፋውንዴሽን ተቀባይነት ባለው የሂሳብ አሰራር መርሆዎች መሠረት የተከናወኑ የሂሳብ እንቅስቃሴዎችን ህጋዊ ዕውቅና ባላቸው ኦዲተሮች ሂሳብ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ማስተር አብነት ከበደ ፋውንዴሽን በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተመዘገበ ህጋዊ

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለሽሽንዳ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለሽሽንዳ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ነጭ ማኛ ጤፍ እና ቀይ ጤፍ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የተፋሰስ ልማትና መሬት አጠቃቀም ሥራ የShed Net፣ የውሃ መስመር እና ውሃ ፓምፕ ሶላር ግንባታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕየአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪየጨረታ ቁጥር፡-አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2018/04 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ

Waajjirri Maallaqaa Godina Qellem Wallaggaa Beeksisa Caalbaasii Ifaa Hojii Ijaarsa Piroojektii Keellaa Fayyaa Waliigalaa Aanaa S/Canqaa Ganda 11 (Site 11) Aanaa Keessatti Dhaabbata Kontiraakteroota Sadarkaa GC3 Fi Isaa Ol Ykn BC3 Fi Isaa Ol Waajjira Fayyaa Godina Qellem Wallaggaatiif Dorgomsiisee Kennuu Barbaada.

Mekelle University፡ Procurement of Office Equipment

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4781b8dc-8d43-4610-8089-234ba797dc98/open Lot Information

Mekelle University፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5bf29959-bf9f-46cb-bc07-34add9a5f6cb/open Lot Information

ኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aee02778-1802-445b-871c-cf81d6eb606f/open Lot Information