Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ ለሰራተኞች ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶከተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም ድርጅታችን የተለያዩ ለሰራተኞች ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት፣ ጋዋን፣ ቆዳ
የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የአንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተቀመጡትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 11 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የፊሊጶስ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን እና ተያያዥ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 11 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው
የኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የተለያዩ የሞተር ሳይክሎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2019 የኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት
የሲዳማ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ቁጥር 001 የሲዳማ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2019 በጀት ዓም በአዲስ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ
የካ ጣፎ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የካ ጣፎ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፈ/ህ/ጤ/ጣ/001/2019 ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና
St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement for Linear Imager
Government (Sep 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9f4ebdb-e2ba-4260-abda-03432838c171/open Lot Information