Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት መኪና መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ የቢሮና የስልጠና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ  ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ

Gada Special Economic Zone Development Corporation Invites National Competitive Bids for the Design, Supply, Construction, Installation, Testing, and Commissioning of a Complete 250TPH Sandstone Crushing and Screening Plant, Including Associated Civil Structures and Other Facilities.

የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የአንደኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ሎት1፣ የደንብ ልብስ

መሊቅ የስልጢ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ስራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ/ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ/ም 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ተ/ቁ የዕቃው ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሎት 1 የኤሌክትሪክ ዲፓርትመንት ዕቃዎች 100,000

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2019ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እስቴሸነሪ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2019ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እስቴሸነሪ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት፡– ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች