Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year Chassis

አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ /ሕአዲ/ሐራጅ/01/2019 ሊንቂ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው 216/1992) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የሐራጁ ደንቦች፤

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሊፍት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2019 ዓ.ም እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 001 በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት በአዲስ ዘመን

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የህንፃ ላይ ስም ጽሁፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በፌዴደራል መንግስት የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዌረ ድጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አላቂ ጽ/መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ ከነ እጅ ዋጋ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መቀመጫዎች እና የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክሎችና የተሽከርካሪ ጎማዎች ለወረዳው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የተሸከርካሪ ሞዴል KUN 25 -PRMDHV የመኪና ፍሪሲዮን ሸራ ግዥ በኦርጅናል መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0776c67f-4362-44d4-a77a-0f9599fc3fb8/open Lot Information

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Aug 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c1660d5a-d845-4f47-9735-d33c81799253/open  Invitation to

Mekelle University Would Like to Procure Cleaning Service

Government (Aug 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b60345d7-f055-421e-9659-5922cead3b4d/open  ”