Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ከራጅ/022/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሸለዉ) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጁ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 022/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረከት ወረዳ የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቦርድ እቃዎች፣ የፓንፕ መለዋወጫ፣ የጽዳት እቃ፣ የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የቧንቧ እና የውሃ እቃዎችን ለጽ/ቤቱ አገልግሎት እንዲውሉ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vegetables and Fruits
Invitation to Bid Lot 17: Procurement of Vegetables and Fruits Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን የጥገና አገልግሎቶችን ለአንድ አመት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 001 በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች
የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የሰራተኛ ሰርቪስ መኪናዎችን ኪራይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገባት እና ለመግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወ13 ጀሞ 1 አከባቢ የቡርቃ ዋዮ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀተ ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወ13 ጀሞ 1 አከባቢ የቡርቃ ዋዮ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀተ ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች 1. አላቂ የቢሮ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የአፄ ልብነ ድንግል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብሶችና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የህክምና ዕቃዎች፣ የትምህርት አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተማሪ መጻሕፍቶች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የአፄ ልብነ ድንግል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ልዩ ልዩ መሳሪዎችን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡– 1. አላቂ
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 1: የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0019-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት