Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Delo Gold Ultra SAE 15w -40 or Equivalent

Invitation for Bid Purchase of Delo gold ultra SAE 15w -40 or equivalent Lot Information Procurement Reference Number: MoE-NCB-G-0313-2016-PUR Object

Wonji/Shoa Sugar Factory Looks for the Procurement of Different Vehicles and Spare Parts

Open Tender RF. No.WSSF/FP/004/2024 Instruction to Bidder 1. INTRODUCTION:- Wonji/Shoa Sugar Factory requires purchasing the following Items from eligible bidders.

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ በሽያጭ ለማስወድ ይፈልጋል

ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– (Gada/NCB/01/2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አ.ማ ያገለገሉ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባለብት ሁኔታ

St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Supply

Invitation for Bid procurement of medical supply1 Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0431-2016-PUR Object of Procurement: procurement of medical supply1

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህትመት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለ5 ዓመት በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– SSNT – T476 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁሉም በረራዎቹ ላይ የሚያቀርበውን የሰላምታ መጽሔት ማዘጋጀት የሚችሉ ሰፊ ተነባቢነት

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የማክሰኝት ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ የመገጣጠሚያ እቃዎች፣የጽሕፈት መሳሪያ፣የደንብ ልብስ፣ኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዥ፣የፅዳት ዕቃዎች፣ኦዲት ማስደረግ/ አጠቃላይ የሂሳብ እንቅስቃሤ ማስመርመር/ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የማክሰኝት ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከሎት 1. እስከ

Oromia Agriculture Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Agricultural Equipment

INVITATION FOR BID (IFB) TENDER No. Re -OAB/NCB/CALM/01/2016 Oromia Agriculture Bureau has funds within the budget CALMP Watershed Development and

ጅንካ ዩኒቭርስቲ የልብስ ሣሙና ባለ 250 ግራም በካርቶን መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid የልብስ ሣሙና ባለ 250 ግራም በካርቶን Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0028-2016-PUR Object of Procurement: የልብስ ሣሙና

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የዶርሚተሪ አጠባ የዶርሚተሪ ኬሚካል ርጭት እና የህትመት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/02/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የዶርሚተሪ አጠባ የዶርሚተሪ ኬሚካል ርጭት እና የህትመት