Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጻም ጕዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በቀን 30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች እና የተሽከርካሪ አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች እና የተሽከርካሪ አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መስያ ቁጥር 001/2017ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት

Ethiopian Institute of Agricultural Research Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Diesel Generator

Invitation for Bid Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Employer: Ethiopian Institute of Agricultural Research Project: The Food System Resilience

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid RFQ No 4269526 for the Procurement of Construction for Toilet & Shower at Finoteselam Town

DEBRE BERIHAN MDF PROCESSING PLANT Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Design, Manufacture, and Supply Pre-engineering Building (PEB) for the Debre Berihan MDF Processing Plant

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የፎቶ ኮፒ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የፎቶኮፒ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: FFIC-NCB-NC-0010-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

በአፋር ብሄራሂ ክልላዊ መንግስት የአፋር ማህበረሰብ አቅም ግንባታና የተቀናጀ የልማት ማህበር የ2014 እና 2015 በጀት አመት አመታዊ ሂሳብ ሪፖርት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ስራ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፋር ብሄራሂ ክልላዊ መንግስት የአፋር ማህበረሰብ አቅም ግንባታና የተቀናጀ የልማት ማህበር የ2014 እና 2015 በጀት አመት አመታዊ

ORDA Ethiopia Plans to Purchase a Tub Constriction (Genda) and Coffee Table

Invitation for Open BidsBid No ORDA NCB/PG/17/2024Fund source JEOP 2.0 and other programs. The ORDA Ethiopia has a plan to

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ ቋሚ የቢሮ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት1 የጽሕፈት መሳሪያ