Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጻም ጕዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በቀን 30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጭሮ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ እና ቋሚ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ለትምህርት መርጃ አገልግሎት የሚውሉ ጠመኔዎች እና ሌሎችንም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የጭሮ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በጭሮ ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Banana Plant

Invitation for Bid Purchase of Banana Plant Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0741-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Banana Plant

Ethiopian Civil Aviation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Seedling

Invitation for Bid Seedling Lot Information Procurement Reference Number: ECAA-NCB-G-0060-2016-PUR Object of Procurement: Seedling Description: የችግኙ ቁመት 60cm መብለጥ አለበት

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የከብቶች መኖ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የከብቶች መኖ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የነጌሌ አርሲ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለነጌሌ አርሲ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን (ፈርኒቸሮች)፣ የቀላል እና ከባድ መኪና ጎማዎች፣ ሞተር ሳይክል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ለአሸንዳ በዓል አገልግሎት የሚውል የሙዚቃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለአሸንዳ በዓል አገልግሎት የሚውል የሙዚቃ አገልግሎት Lot Information Procurement Reference Number: MU-NCB-G-0004-2016-PUR Object of Procurement: ለአሸንዳ በዓል

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አትክልትና ፍራፍሬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid አትክልትና ፍራፍሬ ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

Meeshaalee Barreeffamaa Fi Dhaabbii Xixiqqaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektrooniksii, Meeshaalee Dhaabbii(furniture), Gommaa Konkolaataa Fi Mootor Saayikilootaa, Uffata Seeraa Fi Gatii Hodhaa Uffata Seeraa, Doqdoqqee, Sanyii Bosonaa Fi Plastic Pot Fi Maxxansa Nagahewwan Adda Addaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada.

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የስቱዱዮ ሚክሰር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር NCB003/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የስቱዱዮ ሚክሰር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ