Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-18/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the Purchase of Laboratory Chemicals 2.

Engineering Corporation of Oromia Invites Bids for the Purchase of Laboratory Chemicals.

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026)  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2010 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot-03A Stationary የጽሕፈት መሳሪያዎች Procurement Reference No: WSU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች፣ ህትመት እና ፊክስድ ድጅታል ራዲዮግራፊ ማሽን አወዳድሮ ለአንድ አመት በሚቆይ ውለታ መግዛት ይፈልጋል

ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 የጽዳት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ የሱፍ ሳኒ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀመሪያ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ገልባጭ መኪና በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- ግልባጭ መኪና sino truck

የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የተለያዩ የቤት ውስጥ አትክልቶችና አፈር መትከልና አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procurement Of 9 የተለያዩ የቤት ውስጥ አትክልቶችና አፈር መትከልና አቅርቦት Lot Information Procurement Reference Number: EAA-NCB-G-0008-2017-PUR Object

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Human Medical Supply

Invitation for Bid Human Medical Supply Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: Human Medical Supply Description: ለላብራቶሪ

Ministry of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance Car Entrance

Invitation for Bid Purchase Requisition of Maintenance Car Entrance Lot Information Procurement Reference Number: MoFA-NCB-W-0010-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The South Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture Construction of Canal, Drop Structure, Division Box, and Chute Work and Farm Structures for Bolicha Small Scale Irrigation Project Located in Gedio Zone, Churso Woreda, Bisha Mora Layo Kebele