Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ ልዩ ልዩእቃዎች ፣ አሌክትሮኒክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/08/2018 ዓ.ም እና በ17/08/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ

በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቢሾፍቱ ከተማ የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ለቢሮ ውስጥ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የህትመት ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ የሕግ ማሰልጠኛ እና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመስተንግዶ ዕቃዎችን እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው

The Hawassa Polytechnic College, Under the East Africa Skills Transformation and Regional Integration Project (EASTRIP), Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Office and Laboratory Furniture

Addis Zemen(Oct 21, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOR BIDS For OFFICE AND LABORATORY FURNITURE’S Employer: Hawassa

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ያገለገለ ቶዮታ ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይርዳው መኮንን እና በፍ ባለዕዳዎች እነ ተሚማ ኡመር መካከል ስላለው

The West Wallagga Zone Roads & Logistics Office Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Materials, and Equipment for the Construction Works of the Bridge Projects

Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF INVITATION TO BID

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዴቻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለቦባ ገጫ ቀበሌ ሞዴል ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ ለማስገንባት ስለሚፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና የስልጠና መርጃ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል