Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክሶች ነክ ዕቃዎች ባሉበት

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮስሞቲክሶች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር–ት/ቢ/ግ/ጨ/-05/18 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ Lap top computer, LCD projector printer machine and voice recorder/ በግልጽ ጨረታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ /Lap Top Computer, LCD Projector, Printer Machine and Voice Recorder/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/39897e4d-9d5b-4b41-b622-54fd9b899c49/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0575-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወገራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የኤክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ለመለየት ይፈልጋል

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ሰማያዊ እስከሪብቶ፣ ቁርጥራጭ ጨርቅ (Rag)፣ የእጅ ጓንት፣ የሹራብ ጓንት፣ ጥንድ እና የፕላስቲክ ጓንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን

የባሕር ዳር አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ አገልግሎት ማዕከል አድራሻ ባሕር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ ህዳር 11 ከኮበል ኢንዱስትሪ ጎን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)   ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ አገልግሎት ማዕከል አድራሻ ባሕር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ

Boro Shinasha Development Association Would Like to Invite Eligible Auditor to Audit the Organization’s Book of Account for the Consecutive Year 2025-2027.

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to Bid The Boro-Shinasha Development Association (BORO-SDA) has

በምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የደጋ ዳሞት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያ እና ዲዝል ጀነሬተር በናፍጣ የሚሰራ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Ministry of Industry፡Procurement of PhotoCopy Machine, Laptop Computer Core i 5 and Printer

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9629614a-4b82-4113-af54-8088344faf91/open Reference

Hawassa University: Procurement of Cobblestone Road Construction

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2e105567-398e-4b19-8440-c52cb8efc5e8/open Reference

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ ፍ/ቤት የግዥና /ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቡድን ለእናርጅ እናወጋ ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለፈ/ብርሀን ን/ወ/ፍ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የጽፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር/ የፋብሪካ ውጤት፣ ህትመት እና አነስተኛ የእጅ መሳሪያ እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል

በአ/ብ/ክ/መንግሥት/በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በአ/ብ/ክ/መንግሥት/በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ