Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Jul 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bf89697d-1790-4b1d-8545-77eba402800a/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Construction Materials” Procurement Reference
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for Procurement of Construction Materials
Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ አድማሱ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማዕረግ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር በኮ/መ/ቁ
ድጋሚ የወጣ የቤት እና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም.
የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመማሪያ ክፍል ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግንባታዉን ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን ለኩርባ አንደኛ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት
The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau Now Invites National Eligible Bidders For the Construction of DC-2 Unpaved Rural Road with Two Special Structures
Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) INVITATION TO BID For the construction of DC-2 unpaved rural road with two Special Structures. The
በደቡበ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ነጭ ጤፍ፣ አኩሪያ አተር ክክ፣ ምስር ክክ፣ ዘይት፣ አፍሪዲየቭ የእጅ ፓምፕ እና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁስ እና የገጠር ንጹህ ዉሃ ተቋማት የጉልበትና የግንባታ ቁሳቁስን ጨምሮ የቦኖዎች ግንባታ በደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ የግዥ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡበ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፋርጣ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት፣ ለፋርጣ ወረዳ ዉሃ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ ማዕከል የሚያስተዳድረዉን ህንፃ ለካፍቴሪያ ወይም ሬስቶራንት አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ ማዕከል የሚያስተዳድረዉን ህንፃ ለካፍቴሪያ ወይም ሬስቶራንት
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ግርማ ሁነኛው እና አፈ/ተከሳሽ ጋሻው ምኒችል መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ መቅደስ ባህሩ እና በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ትግስት ፈቃዱ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ እቃ፣ በሄልቬታስ ኢትዮጵያ በጀት የግንባታ እቃ እና የባዮ ጋዝ ሲሚንቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለውሃ ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የግንባታ
የወልድያ ከተማ ውሃ አገ/ት (ድርጅት) የ1 ዓመት ማለትም የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች በጋዜጣ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት (የሂሣብ ምርመራ) የወልድያ ከተማ ውሃ አገ/ት (ድርጅት) የ1 ዓመት ማለትም የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት