Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት

በኢሉባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮችን፣ የደንብ ልብስና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Mana Murtii Godina Shawaa Kibba Lixaa Mana Sarvisii Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Aug 13, 2026)  Beeksisa caalbaasii R/M/Himattuun Aadde Gaaddisee Xilaahun fi R/M/Himatamaan Obbo Caalii Dhaabaa Taatoo gidduu falmii raawwachiisaa

በሰሜን ሸዋ ዞን የበረክ ወረዳ ገንዘብና /ጽ/ቤት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤቱ ስፋት 112.76 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንጋቷ አቲሞ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌታቸው አቲሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 022/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአስኮ አዲስ ሰፈር ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአስኮ አዲስ ሰፈር ጤና ጣቢያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪኖች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ

The Ministry of Water and Energy Invites Sealed Bids for the Horn of Africa – Groundwater for Resilience Project. The Scope Includes Civil Works, Supply and Installation of Pipes and Fittings, Design Review, and Supply and Installation of Electromechanical Equipment for Three Lots.