Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T651 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ እና የመንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/ RC-2 and above)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የጠቅላላ እና የመንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/ RC-2 and Above) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በጎንደር እና ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያዎች የDC-4 ያልተነጠፈ የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክትን በዲዛይን ግምገማ እና ግንባታ(Design-Build of Unpaved DC-4 Emergency Access Road Construction at Gondar and Gambella Airports Project) የውል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ ዴ /ድ/ጮ/ሆ/03/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ 2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ2 (ሁለት ዓመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-014-2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the provision of
Awash Bank Invites Sealed Bids for Consultancy Services to Establish a Modern Television Production Studio Equipped with State-of-the-art Technology in Line with Current Industry Standards.
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፤ልዩ ልዩ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 14, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ ከተማ ክፍለ
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የሸክላ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 14, 2026) የስድስተኛ ዙር የመሬት ሽያጭ የሊዝጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የሸክላ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር -10/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ WHEEL
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ ተቋማት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ ተቋማት አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 1 አመታዊ
The Benishangul Gumuz Regional State, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II), Funded by the World Bank, is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Provide Services for Planning, Feasibility Studies, Environmental and Social Impact Assessment (ESIA), Detailed Engineering Design, and the Preparation of Tender Documents for Climate-resilient Irrigation and Drainage Systems in Four Woredas (Abramo, Undulu, Buldigilu, and Mao-komo).
World Bank (Oct 08, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) NAME OF PROJECT: [Benishangul gumuz regional state,
በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 /አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Oct 14, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15
Samaritan’s Purse International Relief Invites Interested Buyers to Bid for the Purchase of Various Used Office Equipment, Generators, Electrical Accessories, Power Back-up Systems, Furniture, and Scrap Batteries Under an “As-is, Where-is” Public Auction/tender.
Reporter (Oct 14, 2026) INVITATION TO BID: RE-ADVERTISED Samaritan’s Purse is a nondenominational evangelical Christian organization providing aid to hurting
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት