Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚያገለግሉ ማሽኖች እና ኤሌክትሮኒክስ ለማስጠገን እና ለማስተከል እንዲሁም ማሽኑን አስነስቶ ሥልጠና ለመስጠት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የቀለም ግዥ የመብራት ግዥ የህንጻ ቀለም ስራ እና የህንጻ መብራት ስራ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቀለም ግዥ የመብራት ግዥ የህንጻ ቀለም ሥራ እና የህንጻ መብራት ሥራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግሥታዊ ያለሆነ የልማት ድርጅት እ. ኤ. አ. የ2025 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኢምፓክት ኢኒሸቲቭስ መንግሥታዊ ያለሆነ የልማት ድርጅት እ. ኤ. አ. የ2025 ዓ.ም. በጀት ዓመት

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሳይጠቀምባቸው የቀሩ አዳዲስ የህትመት ወረቀቶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የመኪና ስፔር ፓርቶች አዲስ የመኪና ባትሪዎች፣ የልብስ ጨርቆች እና የተለያዩ አላቂ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bank of Abyssinia Invites Bids for the Design-build, Equipment Supply, and Installation of a Digital Learning Centre and the Supply, Installation, and Implementation of a Data Loss Prevention (DLP) System.

አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክት (አንፕካን) በወረዳዉ ለሚገኙ 6 (ስድስት) የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለህፃናት የጋራ ማስተማሪያነት የሚያገለግሉ የተለያዩ የስፖርት፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፕላስቲክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፋርማሲ ዕቃዎችን እንዲሁም የተለያዩ የመጫዎቻ ቁሳቁሶችን በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ

Arada Sub City Design and Construction Work Administrative and Finance Pool Office Intends to Apply Part of the Proceeds Towards Payments Under the Contract for Procurement of Safety Materials and Local Brooms