Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 01/2019 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ኢምፒቲ ኮንቴይነር ማንሻ

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Sep 16, 2026) INVITATION FOR RE-BID (IFB) IFB NO:- Alle/KfW-SLM-IV/NCB/WMAAL/570/2026 The Alle Woreda Agriculture and Land office intends to apply part of the allocated budget from the KfW-SLM-IV

The Alle Woreda Agriculture and Land Office Invites Eligible Contractors (category WWC-6 And/or GC-6 and Above) to Submit Bids for the Construction of Canal and Appurtenant Structures for the Gaggi Small-scale Irrigation Project.

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/040/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች