Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ ምግብና ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ ምግብና ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነት እና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነት እና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ
የዱለቻ አዋሽ አርባ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ አስፋልት በርሜሎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ የዱለቻ አዋሽ አርባ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ አስፋልት
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ