Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስና ለቡሬ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ብግዜ 07/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስና ለቡሬ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች፣ የህክምና እቃዎች እና Medical Equipment Spare Part and Accessories በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡- መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ “Medical Equipment spare part and Accessories” ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር
ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/021/24 ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
Continue Reading ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ