Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች ıኛ አቶ ይልማ ናደዉ 2ኛ ወ/ሮ መዓዛ አበበ እና በአፈ ተከሳሾች ıኛ አቶ ፓወል ጴጥሮስ ወ/ማሪያም 2ኛ አቶ አባዲ ከበዶም ደስታ መካከል ባለዉ የአፈጻጸም
Continue Reading በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Re-LP/OT/13/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ቦሬ እና አዶላ ዲስትሪክቶች እና ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ አበልት ዲስትሪክት እና ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያለመጀመርያ ጊዜ የወጣየጨረታ ቁጥር OFW/E/GU-03/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ቦሬ እና አዶላ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ