Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፍለጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 የአ/ከ/ክ/ከ በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን በ11 ምድቦች ማለትም ፤– በምድብ 1. የከባድ እና የቀላል

የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ

የአክስዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ዘመን ባንክ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ቨርድ ቢፍ ፕሮሰሲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 17/11/001/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 1ኛ ዙር በግልጽ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የደንብ ልብስ ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፤ ጀነሬተሮች ፤ የግብርና ግብአቶች እና መገልገያ እቃዎች ፣ ሞተር ሣይክል ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ፣ የቴክኒክና ሙያ እቃዎችና የግንባታ እቃዎች ፣ የትምህርት መሳሪያ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan)

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Grinding Stell Ball Different Diameter በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/ Re-95/2015 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Grinding Stell Ball Different diameter