Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/13526b05-db44-4b47-b0a7-aa9d92c14f34/open Reference Number: WU-NCB-G-0036-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: TCC–NCB-G-GB-0017-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Wollo University: የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ ዕቃ ግዥ(ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)
Addis Zemen (Apr 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥ አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/16/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱንና እቃዎቹን ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አባይነሽ ገለቱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ለማ ገለቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የይዞታው ስፋት 362.49 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 02, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እና አሮጌ
የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እና አሮጌ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በሃራጅ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Sealed Bids from Interested, Eligible, and Qualified National Bidders for the Procurement of Rental Service for 250-375 HP Bull Dozers and Minimum 180 HP Motor Graders
Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION TO BID OPEN
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ትራንስፖርት (ፑሚስ፣ ክሊንከር፣ ጅፕሰም) እና ሲሚንቶ የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ የሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ቁጥር ሙሰፋ/Re-58/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
ኢትዮጵያን እናክማት ሰብዓዊና በጎ አድራጎት ድርጅት የሁለት ዓመት (እ.ኤ.አ 2016 -2017) የሂሳብ እንቅስቃሴ በታወቁ የውጭ ኦዲተሮች ሂሳቡን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Jester ብዛት 1፣ Printability Tester ብዛት 1፣ Tensile Strength Teste ብዛት 1፣ Bursting Strength Jester ብዛት 1፣ Roughness Tester ብዛት 1፣ እና Drying Time Tester ብዛት 1፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/18 ድርጅታችን የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Jester
Ministry of Defense: Procurement of Stationary
Government(Oct 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0e627d26-95e2-41d9-8f1a-ba04bad115a2/open Reference
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፑል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፑል ለ2018 በጀት ዓመት
የቀወት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የህንፃ መሳሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የመስክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከዚህ በታች
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የጉምሩከ ኮሚሽን፣ የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የሆኑ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ሰነድ የጨረታ ቁጥር፡- PPS/NVP-4FBI/03/02/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት