Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አብክመ አብብማቴልድ/የት-ል-ሽ-01/06/2018 የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110
የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110 እንዲሁም ማሲ ፈርጉሰን /MASSY FERGUSEN/132 የፈረስ ጉልበት ትራክተሮች የትራክተር ማረሻ አቦሎ /Abollo/፣ የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን እና የብረት ሸልፍን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 06, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቀስ በትምህርት፣ በጤና እና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ
የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ: ተሽከርካሪ ቁሳቁሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 30, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c6b6784b-97a7-424c-8a52-00fc1d242e7d/open Lot Information
Ethiopian Cooperative Commission: Procurement of Hotel Service
Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
University of Gondar: Procurement of Printer and Computer
Government(Oct 30, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5c054cfe-9ab8-42b3-abf7-511d062fc11b/open Lot Information
አክሱም ዩኒቨርሲቲ: የተለያዩ የህንፃና የቧንቧ ጥገና እቃዎቸ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ministry of Culture & Sport: Procurement of Hotel Service
Government(Oct 30, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1415b38f-c2df-4a33-82ca-29b16d00f81b/open Lot Information
Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Car Spare Un412
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/59ed7fb2-a109-48c4-9b5a-6458663059e8/open Lot Information Procurement
Houses of Peoples Representative: Procurement of Motorised Zebra (duplex) Blind በሪሞት የሚሰራ መጋረጃ/2018
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30af891b-5a04-45cf-aa77-55f29d9d0495/open Lot Information Procurement
Ethiopian Statistics Service: Procurement of Chair (ዱካ ወንበር))
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9d7456b6-1746-4aae-940a-06d55902e3e1/open Lot Information Procurement