Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 003/2018 ዓ.ም  የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የቀለም ቅብ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ

የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የቀለም ቅብ እና የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ሊያሠራው ለፈለገው ሥራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሠሩ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተሉትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። መደብ 1: መደብ 1.

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የአካል ጉዳተኛ ውይልቸር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም 1. ማንኛዉም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ

የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO RE-BID The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter office invites eligible and qualified contractors of category GC Grade 7.GWWC Grade 7 & above, and

The Ethiopian Red Cross Society Invites Contractors of GC Grade 7 and GWWC Grade 7 & Above to Submit Bids for the Rehabilitation of Non-functional Latrines and Maintenance of Health Posts in the Somali Region.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Laptop Computer

Reporter(Nov 02, 2025) Ethiopian Herald(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BIDS (BID NO. ESO/PPMD/002/2025]

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ግንባታዎች የግንባታ ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የዲዛይን ማሻሻያ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የሆኑ አሮጌ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ/ግ/ጨ/-005/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ ትምህርት STEP ፕሮጀክት ለሚደገፉ ወረዳዎች ለሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ ፓድ /ሞዴስ/፣ የውስጥ ሱሪ /ፓንት/ እና ሳሙና እንደዚሁም ለሚኒሚዲያ አገልግሎት የሚውል እስፒከር፣ ዲቫይደርና ፍላሽ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅትEthiopian

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ የደንብ ልብስ፣ የሻይ ክበብ መስተንግዶ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወርቁ ሞላ እና የፍ/ባለዕዳ