Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

በድጋሚ የወጣ የባለ ሁለት ፎቅ መኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.    ማረሚያ ህዳር 15

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply Porcelain Floor Tile እና Skirting ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM171/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ

የሐረሪ/ህ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጀ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ የሚገኘው የቀለም፣ የፒቪሲ ታይልስ እና የቲንካን ጣሳ ፋብሪካዎችን ከ2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 15/04/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የአካባቢ ጥበቃ እና ደህንነት ጥናት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

ሞሐ የለስላሳና መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በአለም አቀፍ ደረጃ በማምረቻ ኢንዱስትሪ የሚሆንና እውቅና ያለው ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ/RP (Enterprise Resource Planning) ሲስተም ተግባራዊ በማድረግ ጥቅም ላይ ለማዋል ይፈልጋል

በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል አገልግሎት ጽህፈት ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ በጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር SSNT-T588 የኢትዮጵያ አየር

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሐረሪ ሪጅን የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ እና የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረቶች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ቁርጥራጭ አልሙኒየም ኬብሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል