Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 10, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/031/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንብረቶች ዝርዝር መግለጫ ተቁ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚዉሉ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሊሰጥ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ. የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን ነጭ ጤፍ 2,774 + ኩንታል

የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን እህል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/17/2018

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለህንፃ ግንባታ የሚውሉ ሁሉንም የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን በጥቅልም ሆነ እንደዘርፋቸው በብዛት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢ ድርጅቶችን መመዝገብ ይፈልጋል

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/015/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/014/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን

Zemen Bank S.C Invites Bids for Three Separate Procurements: Offsite Data Backup Site Enhancement (Ref. No. ZB/03/26), Vehicle Diagnostic Devices (Ref. No. ZB/04/26), and Supply & Installation of Anti-Burglary Alarm Systems (Ref. No. ZB/05/26).

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኝ ለዋና መስሪያ ቤት ቢሮ አግልግሎት የሚውል G+4 እና ከዚያ በላይ የሆነ የተጠናቀቀ ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ሕጋዊ እና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሰራተኛ ደንብ ልብስ (ሸሚዝ) ግዥ ግልጽጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 12/25/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች

ራሚስ ባንክ አ.ማ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ የሚካሄድበት ቦታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ቦታ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31፣ ቁጥር 2682፣ ገጽ

ብርሃን ባንክ አ.ማ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የተተኩ አስራ ዘጠኝ አውቶሞቢል ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ/መ-08/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ  ተሽከርከሪዎች የተመካት