Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ ለሰራተኞች ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶከተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም ድርጅታችን የተለያዩ ለሰራተኞች ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት፣ ጋዋን፣ ቆዳ

የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የአንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የካ አባዶ ቅ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተቀመጡትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 11 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የፊሊጶስ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን እና ተያያዥ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የተለያዩ የሞተር ሳይክሎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የሲዳማ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026)  የጨረታ ቁጥር 001 የሲዳማ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2019 በጀት ዓም በአዲስ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የአገር አቀፍ ግልፅ  ጨረታ  ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ

የካ ጣፎ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የካ ጣፎ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፈ/ህ/ጤ/ጣ/001/2019 ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement for Linear Imager

Government (Sep 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9f4ebdb-e2ba-4260-abda-03432838c171/open Lot Information