Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 16/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 67/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ  

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እቶ ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 262275 በ21/6/2015 ዓ/ም

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና የውሃ ቦቴዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡–ሆሣዕና ዲስትሪክት 002/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪከት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አይሱዚ መኪናዎች እና

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች