Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት ISVCDO ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በጪጩ ከተማ የአትክልትና ፍራፍሬ ማከማቻ መጋዘን እና የቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት ISVCDO ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የጀነሬተር ፎቶ ኮፒ/ የፕሪንተር፣ የወጥ ቤት እቃዎች፣ የእቃ ማጠቢያ ማሽን፣ የፍሪጆች የውሃ ፓምፕ፣ የፕሎተር እና የመሳሰሉት ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የጀነሬተር ፎቶ ኮፒ/ የፕሪንተር፣ የወጥ ቤት እቃዎች፣ የእቃ ማጠቢያ ማሽን፣ የፍሪጆች የውሃ ፓምፕ፣ የፕሎተር እና የመሳሰሉት ጥገና አገልግሎት በድጋሚ የወጣ Procurement Reference No: ECSU-NCB-NC-0011-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች፣ ፍራፍሬ፣ ሥጋ፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ማገዶ/ግንድላ/ እና ማጣፈጫ ቅመማቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች፣ ፍራፍሬ፣ ሥጋ፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ማገዶ/ግንድላ/ እና ማጣፈጫ ቅመማቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ