Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ 4 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2017 የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ሀይድሮ ኮርፖሬሽን ሊሚትድ በቀረጥ ነፃ መብት ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተው ከታለመለት አገልግሎት ውጪ ሲጠቀሙበት ተይዘው የተወረሱ 4 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት
Continue Reading የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ 4 EXCAVATOR ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የሆቴል አገልግሎት ባለ 5 ኮከብ፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጐማ እና የመኪና እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የስፖርት ትጥቅ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስ/ና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉ ግዥዎችን ለ2017 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልፅ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ማሽነሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ተለያዩ መዳረሻ ቦታዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የመጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Re-LP/OT/15/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ማሽነሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ተለያዩ መዳረሻ ቦታዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ በኩል በክልሉ ጤና ቢሮ የበጀት ድጋፍ በዲላ ከተማ የኦዳያአ ጤና ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የግንባታ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ በኩል በክልሉ ጤና ቢሮ የበጀት
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ