Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በሠንጠረዡ የተመለከተውን ቋሚ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Different Goods & Services.
Reporter (Sep 27, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት: የንግድ ቤት ኪራይና የተለያዩ ለግንባታ የሚሆኑ ዕቃዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
Reporter (Sep 27, 2026) የንግድ ቤት ኪራይና የተለያዩ ለግንባታ የሚሆኑ ዕቃዎች በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 1. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ሁዳ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሁዳ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘረሩትን ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Awash Bank Invites Sealed Bids for Two Distinct Lots: Lot 1 Involves the Supply of Tape Data Cartridges (LTO-8 and LTO-9), and Lot 2 Involves Maintenance Works at the Balcha Safo Building Located in Addis Ababa.
Reporter (Sep 27, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB/13/2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from
Goh Betoch Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Computer and Related Equipment’s for FY 2026-27.
Reporter (Sep 27, 2026) Invitation for national Competitivebid Bid No GBB/OB/003/2026/2027 Goh Betoch Bank invites eligible bidders for the procurement of
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና አካባቢ ጥበቃ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 13/2019 1. የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና አካባቢ ጥበቃ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ
የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት የ2019 ዓ.ም የበጀት አመቱን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 3 የደንብ ልብስ ከነስፌቱ