Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Mar 25, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ ቁሳቁሶች ግዥ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ ነክ ቁሳቁሶችን በድጋሚ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) በዘርፉ ልምድ ላላቸው ተወዳዳሪዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) በዘርፉ ልምድ ላላቸው ተወዳዳሪዎች በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሶስተኛ ወገን ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 25, 2026) NORWEGIAN REFUGEE COUNCIL RE-INVITATION TO TENDER FOR SCHOOL REHABILITATION WORKS AT VARIOUS SCHOOLS IN MAITSEBRI, ETHIOPIA REF NO. RFQ 200413502 The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia
The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia Invites Qualified Contractors to Submit Bids for School Rehabilitation Works at Various Schools in Maitsebri, Ethiopia.
Addis Zemen (Mar 25, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 14-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ