Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት በታቀደው መሰረት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት ድርጅቶች መካከል
የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ 05/2017 ዓ.ም የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በጨረታው ለመወዳደር
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎች እና የመኖሪያ ቤቶች በሐራጅ መሸጭ ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ 1. አቶ ዮናታን ለማ ታደሰ 2 ወ/ሮ ለተጊዮርጊስ አረፈዓይኔ ተስፋሚካኤል ከንስር ማይክሮ ፋይናንስ (አ.ማ) የተበደሩትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎች እና የመኖሪያ
Continue Reading ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎች እና የመኖሪያ ቤቶች በሐራጅ መሸጭ ይፈልጋል
በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ማሰልጠኛ እቃዎች፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ ደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን የጽዳት እቃዎች የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ማሰልጠኛ እቃዎች የተለያዩ ሞተር
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ