Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን Toyota Pickup Double Cab/ቶዩታ ፒካፕ ድርብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን፤ 1. Toyota Pickup double cab/ቶዩታ ፒካፕ ድርብ (ሞዴል: LNI66L- RRMDS፣ የስሪት ዘመን፡ 1996/እ.ኤ.አ) ተሽከርካሪውን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

ኤስ.ጂ.ቢ. ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ሚኒባስ፣ ሃይሩፍ እና ቅጥቅጥ አይሱዙ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፣ የኤስ.ጂ.ቢ. ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳይሬክተሮች ቦርድ፣በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ለአንድ ኩባንያ ብቻ ሠራተኞች የማጓጓዝ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩትን ዝርዝራቸው

EthSwitch Share Company Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia Invites Sealed Bids from Interested and Eligible Bidders, for the Procurement of Photograph Service

INVITATION FOR BID (RE-BID) NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: PHOTOGRAPH SERVICE BID REF NO: RE-ETS/NCB/017/2024 1. EthSwitch Share Company which is the owner and operator of the National e-payment

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ እና የፅዳት እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡- ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለሁለተኛ ጊዜ የፅዳት እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች