Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተፈጨ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት 21,845 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የመሆን እንዲሁም ባለ 00 የካሬ ሜትር ብዛት 112 ሜ3 እና ከዚያ በላይ የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጕዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከፍለ ከተማ ውሃ እና ማዕድን ኢነርጅ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተፈጨ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስተሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስተሽነሪ፣
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የቤትና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ፣ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የቤትና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣
የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች ዶርም አገልግሎት የችፑውድ እና ቁም ሣጥኖችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የተማሪዎች
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ