Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽኖች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ እና የብረት ቀለም/431/ ሽያጭ እና የሰርገኛና ጥቁር ጤፍ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት

በአብክመ የኦሮ ብዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ባሉ በአራቱም ፑሎች በሚገኙ ንብረት ክፍሎች ውስጥና ውጭ በግቢ ውስጥ የሚገኙ አሮጌ ብረታ ብረቶች እና የተቀየሩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/2018 በአብክመ የኦሮ ብዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

አይናጌ የሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለ2017/18 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች በጠቅላላው 16,750 (አስራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ) ሲነር ላየን ባለ 50 ሉክ ልሙጥ ደብተር የተለበደ አንደኛ ደረጃ ደብተር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የተማሪ ደብተር ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ Outsourcing Financial Report Preparation Service (የሂሳብ መዝጋት አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Aug 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/003/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ OUTSOURCING Financial Report Preparation Service (የሂሳብ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች