Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልከሪም ሄዬ እና የፍባለዕዳ ሚስተር ዳቩት ያቩዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 203549 በ22/8/2017

የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ለሁለተኛ ትዉለድ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያን ሶስተኛ ምዕራፍ ሀገራዊ ጥሪ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የሚካሄድ የእንኳን ደና መጣችሁ መረሀ ግብር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Battery

Invitation for Bid Battery Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0007-2016-PUR Object of Procurement: Battery Award Type: Item based Procurement Type:

Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Light Transparent Plastic

Invitation for Bid Light Transparent Plastic Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0009-2016-PUR Object of Procurement: Light Transparent Plastic Description: Light

Information Network Security Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Seedling

Invitation for Bid INSA PROCUREMENT OF SEEDLING/ችግኝ/RFQ 2/2017 Lot Information Procurement Reference Number: INSA-NCB-G-0245-2016-PUR Object of Procurement: INSA PROCUREMENT OF

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Paracetamol 1gm/ Baby Milk/ Pressure

Invitation for Bid Paracetamol 1gm/ Baby Milk/ Pressure Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0739-2016-PUR Object of Procurement: Paracetamol 1gm/ Baby

Ethiopian Blood and Tissue Bank Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Material

Invitation for Bid Purchase Requisition Of Stationery Material Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-G-0086-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition Of

የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ፍራንኮ አዳኖ እና በፍ/ባለዕዳ ኤ ኤንድ ኤም ሞተር ሳይከል ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባንኩ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባንኩ ባሉበት ሁኔታ

Ministry of Mines Invites Eligible Bidders for the Procurement of Room Heater

Invitation for Bid Purchase Requisition to Room Heater Lot Information Procurement Reference Number: MoM-NCB-G-0053-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition to